የአካል ጉዳተኞች ፖሊሲ በረቂቅ ደረጃ ተሰናድቶ ለመፅደቅ ዳር መድረሱ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Nov 28, 2025
- 1 min read
የህዳር 19 2018
አካል ጉዳተኞች አለብን የሚሏቸውን ችግሮች ይፈታል፤ የተባለ የተጠቃለለ የአካል ጉዳተኞች አዋጅ ወጥቶ ሳይፀድቅ ዓመታትን ወስዷል፡፡
አሁን የአካል ጉዳተኞች ፖሊሲ በረቂቅ ደረጃ ተሰናድቶ ለመፅደቅ ዳር መድረሱ ተነግሯል፡፡
ፖሊሲው ቀድሞ ህጉ ከፖሊሲው የተቀዳ መሆን ቢጠበቅበትም ከፈረሱ ጋሪው ቀድሟል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments