የትምህርት ስርዓት በቴክኖሎጂ የሚያግዙ (EdTech) ስራ ፈጣሪዎች ያመጧቸው መፍትሔዎች ውጤት እያመጡ መሆኑ ተሰማ።
- 55 minutes ago
- 1 min read
የካቲት 10/2018
የትምህርት ስርዓት በቴክኖሎጂ የሚያግዙ (EdTech) ስራ ፈጣሪዎች ያመጧቸው መፍትሔዎች ውጤት እያመጡ መሆኑ ተሰማ።
በተለይ ትምህርት በቅጡ በማይሰጥባቸው ተፈናቃይና ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ላሉ ተማሪዎች፣በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ሂሳብና ቋንቋ ትምህርት ዘርፎች በቴክኖሎጂ የታገዙ የትምሀርት አሰጣጦች ውጤት እያስገኙ መሆኑ ተጠቅሷል።

ከሰሞኑ ሪች ፎር ቼንጅ ነዋ? በተባለ ግብረሰናይ ድርጅ ስለጠናም የገንዘብ ድጋፍም የሚደረግላቸው ትምህርትን በቴክኖሎጂ የሚያቀብሉ ፈጣሪዎች ሀሳባቸውን ለፖሊሲ አውጪዎች ለትምህርት ዘርፍ ተዋኒያን ያስተዋወቁበት መድረክ ተካሂዷል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7








