ከምስራቅ ወለጋ ጉቡ ሰዮ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን መጠለያ የነበሩ ዜጎች
- 2 days ago
- 1 min read
ሐምሌ 13/2018
ከምስራቅ ወለጋ ጉቡ ሰዮ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን መጠለያ የነበሩ ዜጎች ወደ ቀዬአቸው ቢመለሱም እርሻና የመኖሪያ ቤታቸው ሊመለስላቸው እንዳልቻለ ለሸገር ተናግረዋል፡፡
በዚህ ምክንያት ወደ ደብረ ብርሃን መጠለያ ተመልሰናል ብለዋል።
የአካባቢው የአደጋ ስጋት ቢሮ የተፈናቃዮቹን መሬት መልሻለው ስለቅሬታው ምንም አላውቅም ብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
_edited.jpg)



Comments