የባዮ ቴክሎኖጂ ምርምር የተደረገባቸው የሰብል ምርቶች ላይ የሚደረገው ክትትል ምን መሳይ ነው?
- sheger1021fm
- 54 minutes ago
- 1 min read
ታህሳስ 20/2018
በባዮ ቴክሎኖጂ ምርምር የተደረገባቸው የሰብል ዝርያዎች ገበሬው ጋር እየደረሱ ነው፡፡

የዘረመል ምህንድስናን ጨምሮ ሌሎች የባዮ ቴክሎኖጂ ምርምር የተደረገባቸው የሰብል ምርቶች ላይ የሚደረገው ክትትል ምን መሳይ ነው?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1








