የህፃናትን መብት ለማስጠበቅ
- sheger1021fm
- 2 days ago
- 1 min read
ታህሳስ 17/2018
የህፃናትን መብት ለማስጠበቅና ለመብት ጥሰት በተጋለጡ ጊዜም የሚያስፈልጋቸውን እገዛ እንዲያደርግ መንግስት በፈረማቸው አለም አቀፍ ስምምነቶች የሚገደድ ቢሆንም በበቂ ሁኔታ ሃላፊነቱን እየተወጣ አይደለም ተብሏል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከግጭቶችም ጋር ተያይዞ በብዛት ህፃናት ለተለያየ የመብት ጥሰቶች እየደረሰባቸው መሆኑ ይነገራል፡፡
የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩል ህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል እና ፍትህ እንዲያገኙ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ነግሮናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1












Comments