ጥቅምት 10 2018 - የሀገር ቤት መድሃኒት አቅራቢዎች
- sheger1021fm
- 1 hour ago
- 1 min read
በኢትዮጵያ ለጤና ተቋማት ተገዝቶ ከሚከፋፈለው መድሃኒት የሀገር ቤት አቅራቢዎች መጠን እጅግ ቀንሶ እንደነበር ይነገራል፡፡
በቅርቡ በተደረጉ አንዳንድ ማሻሻያዎች ይህንን በመጠኑ ቢስተካከልም አምራቾቹ አሁንም አብዛኛውን ግብዓታቸው ከውጪ ሸማች መሆናቸው የሚጣለውም ቀረጥ ከፍተኛ መሆኑ ከዚህ በላይ እንዳይሰሩ እያደረገ ነው ተባለ፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s