top of page

ዘንድሮ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩዎች ምዝገባ

  • Feb 21
  • 1 min read

የካቲት 14/2018  

 

ዘንድሮ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ ፊታችን ሰኞ ድረስ መራዘሙ ይታወቃል፡፡

 

እጩ ምዝገባ ጊዜው እንዲራዘምላቸው ከጠየቁት መካከል አምስት ፓርቲዎች ያሉበት ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት አንደኛው ነው፡፡

 

ትብብሩ የእጩ ምዝገባ ጊዜው በመራዘሙ በሚፈልገው ልክ እጩዎቹን አስመዝግቦ እንዲሆን ጠይቀነዋል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

 

የኔነህ ሲሳይ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

YouTube : https://shorturl.at/18TS1                   

Recent Posts

See All
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

ሐምሌ 20 2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ። እቅዱ የኔትወርክ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ፣ የሰብስቴሽን እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች፣ ስማርት ግሪድ እና ቆጣሪ ማስፋፋትን እንደሚያካትት አገልግሎቱ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page