top of page

ሚያዝያ 8፣2016 - ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ በጅቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል

ጅቡቲን እንደመሸጋገሪያነት በመጠቀም ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ፤ በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል፡፡


በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልዑክ ቡድን ለዚሁ ጉዳይ ጅቡቲ መሆኑ ተሰምቷል፡፡


ንጋቱ ሙሉ ያሰናዳውን በያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page