top of page

‘’ከጎረቤት ሃገራት አንፃር ኢትዮጵያ ነዳጅ፣ የኤሌትሪክ ሀይል እና ውሃ፤ ለዜጎቿ በርካሸ የምታቀርብ ሀገር ናት’’ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

  • Feb 3
  • 1 min read

ጥር 26/2018


ከጎረቤት ሃገራት አንፃር ኢትዮጵያ ነዳጅ ፣ የኤሌትሪክ ሀይል እና ውሃ ለዜጎቿ በርካሸ የምታቀርብ ሀገር መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡


የኤሌክትሪክ ሀይል ከኢትዮጵያ አንፃር 500 እጥፍ የሚያስከፍሉ ጎረቤት ሃገራት መኖራቸውን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንጹህ የመጠጥ ውሃም በርካሽ እያቀረበች መሆኗን ተናግረዋል፡፡

የነዳጅ ዋጋ በየወሩ ለምን ጭማሪ ይደረጋል? በሚል ከምክር ቤት አባላት ጥያቄ ተነስቶ ነበር፡፡


ለዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሰጡት ምላሽ እንደ አሜሪካ ባሉ ባደጉት ሃገራት የነዳጅ ዋጋ ልዩነቶች በየቀኑ በየማዲያው ይጠለፋል ብለዋል፡፡


ነዳጅ በኢትዮጵያ የሚሸጥበት ዋጋ አሁንም ከጎረቤት ሃገራት አንፃር ዝቅተኛ ነው ፤ ሲስተሙ ለዛ ስለማይመች አጭበርባሪዎችን ግን በልኩ ገና መቆጣጠር አልተቻለም ብለዋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Recent Posts

See All
የሐምሌ 22 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#አሜሪካ አሜሪካ እና ሳውዲ አረቢያ ኢራቅ ውስጥ በአፍቃሪ ኢራን ታጣቂዎች ይዞታ ላይ ድብደባ ፈፀሙ፡፡ ሰሞኑን ሳውዲ አረቢያ በኢራቅ የሚገኙ አፍቃሪ ኢራን ታጣቂዎች በድሮን ጥቃት አድርሰውብኛል ስትል እንደነበር አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ ሳውዲ ጥቃቱን ከማውገዝ በተጨማሪ መበቀሌ አይቀርም በሚል ዝታ ነበር፡፡ በኢራቆቹ አ

 
 
 
«የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ይሁን? የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ባለቤትነትስ ለማን ይሰጥ? የክልሎች አወቃቀር እንዴት ይሁን እና የጸጥታ ተቋማት እንዴት ገለልተኛ ይሁኑ?» ለሚሉት ጥያቄዎች በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ምክክር ላይ የተሳተፉ ጉባኤተኞች የተለያዩ ምክረ ሃሳቦችን አስቀምጠዋል።

ሐምሌ 21 2018 «የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ይሁን? የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ባለቤትነትስ ለማን ይሰጥ? የክልሎች አወቃቀር እንዴት ይሁን እና የጸጥታ ተቋማት እንዴት ገለልተኛ ይሁኑ?» ለሚሉት ጥያቄዎች በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ምክክር ላይ የተሳተፉ ጉባኤተኞች የተለያዩ ምክረ ሃሳቦችን

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page