top of page

ከኢትዮጵያ በዘረፋ፣ በስጦታ በመሳሰሉት መንገዶች ከሀገር የወጡ ቅርሶችን በተለያየ ጊዜ እየተመለሱ ነው፡፡

  • sheger1021fm
  • Nov 25
  • 1 min read

ህዳር 16 2018


ከኢትዮጵያ በዘረፋ፣ በስጦታ በመሳሰሉት መንገዶች ከሀገር የወጡ ቅርሶችን በተለያየ ጊዜ እየተመለሱ ነው፡፡


አሁንም ማስመለሱ ቀጥሏል፡፡


የቅርሶቹ መመለስ በተለይ ለጥናትና ምርምር እንደሚያግዝ ይነገራል፡፡

እነዚህ አዳዲስ የሚመጡ ቅርሶች ደግሞ የራሳቸውን ታሪክ ይዘው እንደመምጣታቸው ለጥናትና ምርምር አበርክቷቸው ከፍተኛ ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዳይሬክተር ዶ/ር ዮሃንስ አድገ ተናግረዋል፡፡


የዩኒቨርሲቲው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ከ17 ሺ በላይ የሚሆኑ ቅርሶች በሙዚየሙ እንደሚገኙና እነዚህ ቅርሶች ከ40 በላይ የሚሆኑ የብሄር ብሄረሰቦችን ባህል ታሪክ ቋንቋ የሚገልጹ እንደሆኑ ነግሮናል፡፡


አሁንም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የኢትዮጵያን ቅርሶች ለማስመለስ የዝግጅት ስራ መጀመሩን አስረድተዋል ፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇


Recent Posts

See All
በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ ወደ ቀድሞ ቄያቸው ምስራቅ ወለጋ ጉብሰዮ ወረዳ የተመለሱ ከ141 በላይ አባዎራዎች ድጋፍ ስለተቋረጠባቸው መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡

ታህሳስ 6 2018 በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ ወደ ቀድሞ ቄያቸው ምስራቅ ወለጋ ጉብሰዮ ወረዳ የተመለሱ ከ141 በላይ አባዎራዎች ድጋፍ ስለተቋረጠባቸው መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡ የአካባቢው ቡሣ ጎኖፋ ወይም የእርዳታ ማስተባበሪያ በበኩሉ ድጋፍ እንዲቀጥል ለሚመለከተው የበላይ አካል ባሳውቅም ድጋፍ ግን ሊቀጥል አልቻለም

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page