top of page

ከኢትዮ ቴሌኮም እና መሰል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለአገልግሎት ከሚያስከትሉት እስከ 5 መቶ እንዲቆረጥ የሚያስገድድ ደንብ ወጥቷል

  • sheger1021fm
  • 2 days ago
  • 1 min read

ጥር  19/2018

 

በተለያየ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ሰዎችን  እርዳታ ከመጠበቅ ይልቅ ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ምላሽ ለመስጠት ከኢትዮ ቴሌኮም እና መሰል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለአገልግሎት ከሚያስከትሉት እስከ 5 መቶ እንዲቆረጥ የሚያስገድድ ደንብ ወጥቷል፡፡

 

ደንቡ የቢዝነስ ሰዎች ንግድ ፈቃድ ሲያስወጡ እና ሲያድሱ ፓስፖርት ለማውጣትም አገልግሎት ሲጠይቁ በቁርጥ እስከ 200 ብር እንዲከፍሉ ያስገድዳል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..

 

ያሬድ እንዳሻው

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

YouTube : https://shorturl.at/18TS1                   

 WhatsApp  : https://shorturl.at/8vwRx 

 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page