top of page

ኢትዮጵያ የውሃ ማማ እየተባለች በቂ ውሃ እንዳላት ቢነገርም የውሃ እጥረት ካለባቸው ሃገራት መካከል እንደምትመደብ ያሳያል ተብሏል፡፡

  • 2 days ago
  • 1 min read

ሚያዝያ 5/2018

 

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ማማ እየተባለች በቂ ውሃ እንዳላት ቢነገርም እውነታው ግን የውሃ እጥረት ካለባቸው ሃገራት መካከል እንደምትመደብ ያሳያል ተብሏል፡፡

 

የበዙ ወንዞች ቢኖሯትም ለታችኞቹ የተፋሰሱ ሃገራት የምታበረክታቸው እንጂ ብዙም እየተጠቀሙባቸው አይደለም፡፡

 

የህዝቧ ቁጥር በከፍተኛ መጠን እያደገ መሆኑም ከአመት አመት እጥረቱን እያባባሰው ይሄዳል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..


 

ቴዎድሮስ ወርቁ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

YouTube : https://shorturl.at/18TS1                   

 

S7

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page