ነዳጅ ለዝርፊያ እንዳይጋለጥ አዲስ የስርጭት ሥርዓት መዘርጋቱን ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
- 5 hours ago
- 1 min read
የካቲት 13/2018
ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ የሚመደብለት ነዳጅ ለዝርፊያ እንዳይጋለጥ ሌብነትም ለማስቀረት አዲስ የስርጭት ሥርዓት መዘርጋቱን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
ለመሆኑ ይህ ሥርዓት በተለይ በስፋት ኢንቨስት ያደረጉትን ግለሰቦች እንዳይጎዳስ ምን ያህል የተጠና ነው?
ባለስልጣኑስ ከዚህ መአዘን ያለው ልምድ እና ከለውጡ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችል ነዳጅ እጥረት እንዳይኖር ምን ያህል የቤት ስራውን አጠናቋል፡፡

በተለይ በየማደያው ፤ በየግዜው እና በየደረጃው ሰፋ ያለ ኢንቨስትመንት ያደረጉ ድርጅቶች የስርጭት መጠኑ ምን ያህል ተጠንቶላቸዋል?
በዚህ ጉዳይ፤ የነዳጅ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶር ደስታው መኮንን ጠይቀናል።
ተህቦ ንጉሴ
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7








