top of page

''ተቋማት ብክነት ከበዛው መንገድ መውጣት አለባቸው'' የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት

  • Jan 23
  • 1 min read

ጥር 15/2018

 

የተቋማት የሀብት ብክነት የሚበዙት የኢትዮጵያ ተቋማት ችግር ነው ተባለ፡፡

 

ተቋማት ከዚህ ብክነት የበዛው መንገድ መውጣት አለባቸው ሲልም የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናግሯል፡፡

 

የሽልማት ድርጅቱ ተቋማት የሰው ኃይል በማሰልጠን እና ለስራ ብቁ በማድረግ ዙሪያ የሚሰሩ ቢሆንም ያመጡትን ውጤት ግን በደንብ መገምገም ይኖርባቸዋል ብሏል።

 

 የተቋማትን ጥራት ደረጃ በምመዝንበት እና በማወዳድርበት ወቅት ከሀብት ብክነት ጋር የተገናኘ ችግር ደጋግሞ እየገጠመኝ ነው ብሏል።

 

እንደየ ተቋማቱ የተለያዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዳሉም ተነግሯል።

 

በውድድሩ ከተሳተፉ ተቋማት ውስጥ ሌላኛው ክፍተት ሆኖ የተገኘው አንዳንድ ተቋማት የሰው ኃይል ብቻ ማሰልጠን እንደ ዋነኛ ግብ አድርጎ መቁጠር ነውም ብሏል።

 

የተቋማትም ልህቀት የሚለካው በዚህ ብቻ አይደለም ፤ ይሄ ሊስተካከል ይገባል ብሏል ።

 

 የሽልማት ድርጅቱ ተቋማትን ለማወዳደር በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ጥሪ ባደርግም በውድድሩ የሚሳተፉት ግን በጣም ጥቂት ናቸውም ሲል ተናግሯል ።


ሙሉ ዘገባወን ያድምጡ…

ፍቅሩ አምባቸው

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..

 

X : https://x.com/shegerfm?s=2                 

Website፡ https://www.shegerfm.com/                          

Recent Posts

See All
ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡

ሐምሌ 21 2018 ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡ የዓሣ ምርቱ ወደ መሃል ሃገር እየተጫነ ለአዲስ አበባ ገበያ እየቀረበ ነውም ተብሏል፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባቱን ተከትሎ በተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁና ከ70 በላይ ደሴቶች ያሉት የውሃ አካል ነው፡፡ ከቅርብ

 
 
 
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

ሐምሌ 20 2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ። እቅዱ የኔትወርክ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ፣ የሰብስቴሽን እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች፣ ስማርት ግሪድ እና ቆጣሪ ማስፋፋትን እንደሚያካትት አገልግሎቱ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page