top of page

ተማሪዎች ትምህርታቸውን ትተው ማህበራዊ ሚዲያው ላይ እንዳይውሉ ምን ማድረግ ይገባል?

  • Mar 21
  • 1 min read

መጋቢት 12/2018


ተማሪዎች በትምህርት ቤት ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይንም ሞባይል ይዘው እንዳይገቡ መከልከሉ ይታወሳል፡፡


ለዚህ ዋና ምክንያት ተደርጎ የቀረበው ደግሞ ተማሪዎች በትምህርት ሰዓት ትምህርት ትተው እንደ ቲክቶክ ፣ ፌስቡክ የመሳሰሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ትኩረት ያደርጋሉ የሚል ነው፡፡


አንዳንድ ሀገራት ደግሞ ታዳጊዎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን እንዳይጠቀሙ እገዳ ጥለዋል፡፡


ተማሪዎች ትምህርታቸውን ትተው ማህበራዊ ሚዲያው ላይ እንዳይውሉ ምን ማድረግ ይገባል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Recent Posts

See All
ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡

ሐምሌ 21 2018 ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡ የዓሣ ምርቱ ወደ መሃል ሃገር እየተጫነ ለአዲስ አበባ ገበያ እየቀረበ ነውም ተብሏል፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባቱን ተከትሎ በተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁና ከ70 በላይ ደሴቶች ያሉት የውሃ አካል ነው፡፡ ከቅርብ

 
 
 
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

ሐምሌ 20 2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ። እቅዱ የኔትወርክ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ፣ የሰብስቴሽን እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች፣ ስማርት ግሪድ እና ቆጣሪ ማስፋፋትን እንደሚያካትት አገልግሎቱ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌ

 
 
 

1 Comment


Tunisha Straub
Tunisha Straub
Mar 23

I like Liteig because it's lightweight and loads quickly even on slower connections. The game library isn't the biggest but everything on there runs smoothly. Good option when you want a no-fuss gaming break.

Like
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page