ባለፈው ዓመት ብቻ ከ700 በላይ ሰዎች ከህልፈት በኋላ፤ ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል መግባታቸው ተነገረ፡፡
- sheger1021fm
- 4 hours ago
- 1 min read
ህዳር 4 2018
ባለፈው ዓመት ብቻ ከ700 በላይ ሰዎች ከህልፈት በኋላ ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል መግባታቸውን የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ ተናገረ፡፡

የዓይን ብርሃናቸውን ላጡ ሰዎች ዳግም ብርሃን ለመለገስ ከበጎ ፈቃደኛ ለጋሾች የሚሰበሰብ የዓይን ብሌን ቁጥር ለመጨመር በህዳር ወር ጥረት ይደረጋል ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments