በዚህ ዓመት ባንኮች ከሰጡት ብድር 90 በመቶው ለግሉ ዘርፍ የቀረበ ነው ተባለ፡፡
- sheger1021fm
- 1 hour ago
- 1 min read
ጥር 26/2018
በዚህ ዓመት ባንኮች ከሰጡት ብድር 90 በመቶው ለግሉ ዘርፍ የቀረበ ነው ተባለ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዘንድሮ ባንኮች ያቀረቡት ብድር ከአምናው 123 በመቶ ማደጉን ተናግረዋል፡፡
ብድሩ ከእጥፍ በላይ ከማደጉ ባሻገር ከዚህ ቀደም ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በብዛት ይቀርብ የነበረው ብድር ዘንድሮ ግን 90 በመቶው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ ነው ብለዋል፡፡

ባንኮች እርስ በርስ ብር እና ዶላር እንዲገበያዩ መፍቀዱ የገንዘብ አቅርቦት በ10 በመቶ እንዲጨምር ምክንያት መሆኑንም ተጠቅሷል፡፡
ቁጠባም ከአምናው በ44 በመቶ እድገት መሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለእንደራሴዎች በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7








