''በትግራይ ክልል ይደረጋል ተብሎ የታሰበው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ ለምን ዘገየ?'' የህዝብ እንደራሴዎች
- 2 hours ago
- 1 min read
የካቲት 12/2018
የህዝብ እንደራሴዎች በትግራይ ክልል ይደረጋል ተብሎ የታሰበው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ ለምን ዘገየ? በእስር ላይ የሚገኙ የአማራ ሊሂቃን ከእስር ተፈተው በምክክሩ እንዲሳተፉ ያደረጋችሁን ጥረት ውጤት ለምን ለህዝብ አላሳወቃችሁም? ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ጠየቁ፡፡
ኮሚሽኑ በበኩሉ በትግራይ ክልል 20 ጊዜ ተሳትፎ መደረጉን ከዚህ በኋላ ፈቃደኞችን ይዞ የአጀንዳ ልየታውን እንደሚያደርግ ተናግሯል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7











Comments