top of page

በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈው የትምህርት ዘመን ምን መፍትሔ ተበጅተውለት ይሆን?

  • 5 hours ago
  • 1 min read

ግንቦት 26/2018

የተጀመረው የትምህርት ዘመን ሊጠናቀቅ የ1 ወር እድሜ ቀርቶታል፡፡


በመፅሐፍ ህትመት ችግር ምክንያት፤ አንድ መፅሐፍ ለአራት ሲጠቀሙ የቆዩ ተማሪዎች መኖራቸው ይታወቃል፡፡


የበጀት እጥረት እና የመምህራን ደመወዝ አለመከፈልን ጨምሮ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈው የትምህርት ዘመን ምን መፍትሔ ተበጅተውለት ይሆን?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


1 Comment


bros football
bros football
an hour ago

Some players enjoy replaying levels in PolyTrack to refine their driving techniques

Like
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page