top of page

በሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆኖ ብሔራዊ መግባባት ይፈጠርበት ዘንድ ከቀረቡ አጀንዳዎች መከካከል የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር ይመለከታል፡፡ 

  • sheger1021fm
  • Jan 1
  • 1 min read

ታህሳስ 23/2018 

 

በሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆኖ ብሔራዊ መግባባት ይፈጠርበት ዘንድ ከቀረቡ አጀንዳዎች መከካከል የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር ይመለከታል፡፡

 

በጉዳዩ ላይ ከዚህ ቀደም ጥናትና ምርምር ያደረጉ ምሁር እንደሚሉት የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ካሌንደር ከ3,000 ዓመት በፊት ሲጀመር የክርስትናም ሆነ የእስልምና እምነት ወደ ኢትዮጵያ አልገባም ነበር፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

ያሬድ እንዳሻው

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

  

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page