top of page

ምጣኔ ሐብት - ኢትዮዽያ የባቡር መሰረተ ልማት!

  • Dec 18, 2025
  • 1 min read

ታህሳስ 9/2018

 

ምጣኔ ሐብት - ኢትዮዽያ የባቡር መሰረተ ልማት!

 

ኢትዮዽያ የባቡር መሰረተ ልማትን በአራቱም አቅጣጫ ገንብታ ወደ ኢኮኖሚው ብታስገባው የሚፈጥረው አቅም ቀላል የሚባል አይደለም።

 

ቀድሞም ቢሆን በልዩ ልዩ ምክንያት የሚደነቀቃፈው የኢትዮዽያ የገቢና ወጭ ንግድ፤ አሁን ግን ወጥ በሆነ የሎጅስቲክስ አሰራር ለውጥ እየተቆጠረበት እንደሆነ ተሰምቷል።

 

ከዚህ መአዘን ከገቢ እቃዎች መካከል፤ የኢትዮጵያን ግዙፍ ማሽነሪዎች፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ማዳበሪያ ዘይት ነዳጅ እና ሌላውንም የሚያጓጉዘው የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የሎጅስቲክስ ስራውን እያቃለለ እንደሆነ ተናግሯል።

 

በተለይ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ የተንጠለጠለ የሎጅስቲክስ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ምድር ባቡሩ መንገድ መጀመሩ ተሰምቷል።

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

ተህቦ ንጉሴ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

  

Recent Posts

See All
የሐምሌ 24 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ኮንጎ በኮንጎ ኪንሻሣ በኢቦላ የሚያዙ ሕሙማንና ወረርሽኙ የሚገድላቸው ሰዎች ብዛት በጣሙን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ብዛት ከ3 ሺህ 400 መብለጡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ወረርሽኙ የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ1 ሺህ 500 በላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡ በአገሪቱ በኢቦላ በሽታ የሚያዙ ሰዎች

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page