top of page

ሚያዝያ 24፣2016 - ከቀረጥ ነፃ ገብተው፣ ከገቡበት ዓላማ ውጭ ሲሰሩ የተገኙ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎች መያዛቸው ተሰማ

ከቀረጥ ነፃ ገብተው፣ ከገቡበት ዓላማ ውጭ ሲሰሩ የተገኙ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎች መያዛቸው ተሰማ፡፡


በዘጠኝ ወራት ውስጥ 11 ቢሊየን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር መዋላቸውም ተሰምቷል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page