top of page

ሚያዝያ 22፣2016 - የፀጥታ መደፍረስ፣ የወሰን ማስከበር ለስራዎቼ እንቅፋት ሆነውብኛል ሲል የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተናግሯል

የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የ2016 በጀት አመት የ9 ወር እቅድ አፈፃፀምን ሪፖርት አዳምጧል፡፡


የፀጥታ መደፍረስ፣ የወሰን ማስከበር ለስራዎቼ እንቅፋት ሆነውብኛል ሲል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሪፖርት አቅርቧል፡፡


ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page