top of page

ሚያዝያ 17፣2016 - እግድ በተጣለበት ጊፕሰን አካዳሚ የሚማሩ የ6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ እያወዛገበ ነው

ፈፅሞታል በተባለ ጥፋት ምክንያት እግድ በተጣለበት ጊፕሰን አካዳሚ የሚማሩ የዘንድሮ የስምንተኛ እና የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ እያወዛገበ ነው፡፡


ትምህርት ቢሮ ት/ቤቱ እግድ ስለተጣለበት ተማሪዎቹን በሌላ ት/ቤት አስፈትናለሁ፡፡


የውጤት ሰርተፍኬታቸው ላይም አስፈታኙ ት/ት ቢሮው ሆኖ ይመዘገባል ይላል፡፡


ወላጆች ደግሞ ይህን ሀሳብ አንቀበልም ይላሉ፡፡


ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page