Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - እግድ በተጣለበት ጊፕሰን አካዳሚ የሚማሩ የ6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ እያወዛገበ ነውፈፅሞታል በተባለ ጥፋት ምክንያት እግድ በተጣለበት ጊፕሰን አካዳሚ የሚማሩ የዘንድሮ የስምንተኛ እና የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ እያወዛገበ ነው፡፡ ትምህርት ቢሮ ት/ቤቱ እግድ ስለተጣለበት ተማሪዎቹን በሌላ ት/ቤት...