top of page

መጋቢት 30፣2016 - መንግስት በበርካታ ጉዳዮች አካል ጉዳተኞችን ተሳታፊ እያደረገ አይደለም በሚል ተወቀሰ

መንግስት በበርካታ ጉዳዮች አካል ጉዳተኞችን ተሳታፊ እያደረገ አይደለም በሚል ተወቀሰ፡፡


ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ግንባታ የተሰጠ 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ግንባታው ሳይከናወን አመታትን እያስቆጠረ እንደሆነም ተናግሯል።


ወንድሙ ሃይሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page