top of page

መጋቢት 25፣2016 - የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያልተሰበሰበ ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል

  • sheger1021fm
  • Apr 3, 2024
  • 1 min read

ለህክምና ተቋማት በዱቤ መድኃኒት እየቀረበ ቢሆንም አንዳንድ ተቋማት ክፍያውን በወቅቱ ባለመመለሳቸው በመድሃኒት አቅርቦት ሥርዓቱ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡


በተለይ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሐዋሳ ቅርንጫፍ ከተቋማት ያልተሰበሰበ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ እንኳን ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል፡፡


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page