top of page


መጋቢት 28፣2016 - በዩኔስኮ የተመዘገበውና የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ - ጫምበላላ በዓል እየተከበረ ይገኛል
በዩኔስኮ በማይዳስ ቅርስነት የተመዘገበውና የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ - ጫምበላላ በዓል ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን ለማክበር ከተለያዩ አካባቢዎች በቦታው የተገኙ እንግዶች ቁጥር...
Apr 6, 20241 min read


መጋቢት 25፣2016 - የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያልተሰበሰበ ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል
ለህክምና ተቋማት በዱቤ መድኃኒት እየቀረበ ቢሆንም አንዳንድ ተቋማት ክፍያውን በወቅቱ ባለመመለሳቸው በመድሃኒት አቅርቦት ሥርዓቱ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሐዋሳ...
Apr 3, 20241 min read


መጋቢት 5፣2016 - በሲዳማና በቀድሞ ደቡብ ክልል በሚገኙ አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ እየጨመረ ነው ተባለ
ወረርሽኙንለመከላከል የሚሰጥ ክትባት ቢኖርም ክትባቱን በተለይ ከከተማ ወጣ ወዳሉ ቦታዎች ለማድረስ ዘመናዊ የመድኃኒት ማቆያ አለመኖር ችግሩን አብሶታል ተብሏል። ለኩፍኝመከላከያ የሚሰጥ ክትባት የቅዝቃዜ መጠኑን ጠብቆ እ...
Mar 14, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - የቀድሞው የደቡብ ክልል ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ክፍፍል አድርጓል ተባለ
የቀድሞው የደቡብ ክልል በአራት ክልሎች እንደ አዲስ መደራጀቱን ተከትሎ እንደ ተሽከርካሪ፣ የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ክፍፍል አድርጓል ተባለ፡፡ አሁን የሚቀረው እንደ ህንፃና መሰል ቋሚ ንብረቶች መሆኑንን...
Jan 25, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








