መስከረም 23፣2016 - የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ፈተናነን ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏልOct 4, 20231 min readከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣውን ፈተና ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል፡፡ አሰራሩ በግል ዩኒቨርሲቲዎች መማር የሚፈልጉትንም ያካትታል ተብሏል፡፡ በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በክልል እና በፌዴራል ደረጃ ያሉ ሁሉም የመንግስትና የፕሮጀክት ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ኤሌክትሪክ እንዲዞሩ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የትብብር ጥሪ አቀረበ፡፡
Comments