top of page


ጥቅምት 25፣2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን ለረመዲያል ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡
በ2017 የትምህርት ዘመን ለረመዲያል ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በረመዲያል ለመማር የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡
በ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ መደበኛ ተማሪዎች ፤ የዩኒቨርሲቲ ምደባ...
Oct 24, 20241 min read


ሚያዝያ 23፣2016 - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተወሰነ ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ቢደረግ ለትምህርት ጥራት ያግዛል ተባለ
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ልዩ ተልዕኮ ኖሯቸው የተወሰነ የትምህርት ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ቢደረግ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ለማካሄድ እና ለትምህርት ጥራት ያግዛል ተባለ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴርም...
May 1, 20241 min read


ሚያዝያ 8፣2016 - በአማራ ክልል በአማካኝ አንድ መፅሐፍ ለ70 ተማሪዎች የደረሰበት አካባቢዎች መኖራቸዉን፤ እንባ ጠባቂ ተቋም አረጋግጫለው አለ
በአማራ ክልል በአማካኝ አንድ መፅሐፍ ለ70 ተማሪዎች የደረሰበት አካባቢዎች መኖራቸዉን፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አረጋግጫለው አለ፡፡ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የባህርዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት፤ ክልሉ የትምህርት...
Apr 16, 20241 min read


መስከረም 23፣2016 - የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ፈተናነን ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል
ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣውን ፈተና ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል፡፡ አሰራሩ በግል ዩኒቨርሲቲዎች መማር የሚፈልጉትንም ያካትታል...
Oct 4, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








