''ለተከታታይ ሶስት ዓመታት የሊዝ ክፍያ ካልፈፀሙ መሬቱን እንዲነጠቁ ህግ ቢያዝም ብዙዎችን እየታገስኩ ነው''
- sheger1021fm
- Nov 4, 2025
- 1 min read
ጥቅምት 25 2018
በአዲስ አበባ የሊዝ ባለ ይዞታዎች ለተከታታይ ሶስት ዓመታት የሊዝ ክፍያ ካልፈፀሙ መሬቱን እንዲነጠቁ ህግ ቢያዝም ብዙዎችን እየታገስኩ ነው ሲል ተቆጣጣሪ መ/ቤቱ ተናገረ፡፡
የሊዝ ክፍያ ያልከፈሉ ከ10,000 በላይ ነዋሪዎችንም በኦዲት አግኝቻለሁ ብሏል፡፡
በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የከተማዋን መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments