top of page

41 ፓርቲዎች በምርጫ ለመወዳደር እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ መሆኑ ተነግሯል፡፡

  • sheger1021fm
  • 2 hours ago
  • 1 min read

ጥር 26/2018

 

ዘንድሮ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ይሆናሉ ተብለው ከሚጠበቁ 54 ፓርቲዎች ውስጥ 41ዱ እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ መሆኑ ተነግሯል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..

 

የኔነህ  ሲሳይ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

YouTube : https://shorturl.at/18TS1                   

 

 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page