top of page

ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል


በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል፡፡


የተመሰረተው “የሸገር ከተማ አስተዳደርም” በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ መቀመጫውን አድርጓል፡፡


ከንቲባም ተሹሟል፣ አፈ ጉባኤም ተመርጧል፡፡


ለመሆኑ በሸገር ከተማ አስተዳደር የምክር ቤት አባል የሆኑ ሰዎች በየትኛው ምርጫ የተመረጡ ናቸው?


ቀደም ብሎ በልዩ ዞን ውስጥ ከነበሩ ከተሞች እና ቀበሌዎች በሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያልተካተቱ አሉ፡፡


ለምን ?


ንጋቱ ረጋሳ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page