ጥር 27፣2016 - ግንቦት 20 ዓመታዊ በዓልነቱ ይቀራል ተብሏል
- sheger1021fm
- Feb 5, 2024
- 1 min read
የህዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ ህግ ለዓመታት ብሔራዊ በዓል ሆኖ ለቆየው ግንቦት 20 እውቅና አልሰጠም፡፡
ይህ አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ከፀደቀ በኋላ ግንቦት 20 ዓመታዊ በዓልነቱ ይቀራል ተብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments