የቅድመ ምርጫ አውዱን እየገመገመ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ከምርጫ ቦርድ እና ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ድርጀቶች ህብረት ተናገረ፡፡
- 2 hours ago
- 1 min read
ግንቦት 18/2018
የቅድመ ምርጫ አውዱን እየገመገመ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ከምርጫ ቦርድ እና ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ድርጀቶች ህብረት ተናገረ፡፡
ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግስት ፣ ምርጫ ቦርድ ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣ ሚድያዎችና ሌሎችም የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....... https://l1nq.com/z0jzlsy
ትዕግስት ዘሪሁን

Comments