ትናንት በአለም አቀፍ ደረጃ የምድር ቀን ተከብሮ ውሏል፡፡
የሰው ልጅ ተፈጥሮን አክብሮና ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ መኖር ባለመቻሉ እንደ ጎርፍ እና ድርቅ ያሉ የተለያዩ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ፈተና መሆናቸውን ቀጥለዋል፡፡
በዚህ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር አያይዘን የዘርፉ ባለሞያ ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments