መጋቢት 11፣2016 - በምርት እጥረት ምክንያት በቂ ምርት ማቅረብ እንዳልቻለ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ተናግሯል
- sheger1021fm
- Mar 20, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ የተለያዩ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በአንፃራዊነት በቅናሽ ዋጋ በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት የተከወነው ስራ በቢሊዮን የሚገመት ዋጋ ያለው ምርት ቀርቦበታል ተባለ፡፡
ይሁንና በምርት እጥረት ምክንያት ለከተማዋ ሸማች በቂ ምርት ማቅረብ እንዳልቻለ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ለሸገር ተናግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare