top of page

‘’በአዲስ አበባ በ9 ወራት ከ37,000 በላይ እግረኞች ተቀጥተዋል’’

  • 2 hours ago
  • 1 min read

የሚያዝያ 29/2018


ማዳመጫ ጆሯቸው ላይ አድርገው የአስፋልት መንገድ የተሸገሩ እና ሌሎች የመንገድ አጠቃቀም የደንብ መተላለፍ የፈፀሙ ከ37,000 በላይ እግረኞች ተቀጥዋል ተባለ፡፡


ባለፉት 9 ወራት ቅጣቱ ከተላለፉባቸው ከነዚህ እግረኞች መካከል የገንዘብ ቅጣቱን መክፈል ያልቻሉት 16,000 ያህሉ ማህበራዊ አገልግሎት ሰጥተዋል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page