Oct 31 min readመስከረም 21፣2016በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረበአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ፡፡ወረርሽኙ የነበረባቸው 20 ወረዳዎች አሁን ነፃ ሆነዋል፡፡ማርታ በቀለ