Mar 181 minመጋቢት 9፣2016 - ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረበተለይ ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ፡፡ ባለፈው የካቲት ወር በተደረገ ጥናት በ6 ቀናት ብቻ 515 በኮሌራ፣ 424 ሰዎች...
Dec 6, 20231 minህዳር 25፣2016 - በዋግኽምራ ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በአካባቢው፣ እንደ ኩፍኝና ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እያስከተለ ነውበዋግኽምራ ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በአካባቢው ፣ እንደ ኩፍኝና ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እያስከተለ ነው፡፡ የመድሃኒት እጥረትም ማጋጠሙ ተሰምቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Nov 14, 20231 minህዳር 4፣2016 - በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ ሰዎች ህክምና መሰጠቱን የኦሮሚያ ክልል ተናግሯልየኮሌራ እና ወባ ወረርሽኝ በስፋት የታየበት የኦሮሚያ ክልል የማከሙንም የመከላከሉም ስራ ጎን ለጎን እያስኬድኩ ነው አለ። እስከ አሁን በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ...
Oct 3, 20231 minመስከረም 21፣2016በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረበአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ፡፡ ወረርሽኙ የነበረባቸው 20 ወረዳዎች አሁን ነፃ ሆነዋል፡፡ ማርታ በቀለ
Jan 24, 20231 minጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው የኦሮሚያ ክልል 3 ዞኖች አንዱ በሆነው ባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች በሽታውን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ። በሶስቱም ዞኖች በበሽታው የተያዙ ሰዎች ብዛት 778...