top of page


ጥቅምት 17 2018 - በዩኔስኮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጽሑፍ ቅርሶች አስመዝጋቢ ኮሚቴ ሥራ ጀምሯል።
ኮሚቴው የኢትዮጵያን አብያተ መዛግብት እና ታሪካዊ መጻሕፍትን በዩኔስኮ የዓለም የትውስታ ማህደር (Memory of the World) ላይ ያስመዘግባል ተብሏል። ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በፊት 12 የሚደርሱ ጥንታዊ ፅሑፍና መዛግብቶቿን የዓለም የትውስታ ማህደር ላይ አስመዝግባለች። ይሁን እንጂ ሀገሪቷ ካላት ሰፊና የረጅም ዘመናት የሥነ ፅሑፍ ታሪክ አንፃር የተመዘገቡት ከቁጥር የሚገቡ አይደሉም ተብሏል። ለዚህም ሲባል ኮሚቴ አቋቁሞ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተነግሯል። ከአንድ ዓመት በፊት ተቋቁሞ የተባበሩት መንግስታት የሳይንስ ትምህርትና የባህል ማዕከል(UNSCO) ተወካይእና የቱሪዝም ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ሥራ የጀመረው ኮሚቴው ሁለት ተጨማሪ መዛግብቶችን ለማስመዝገብ ተቃርቤያለሁ ብሏል። ንጋት መኮንን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግ
1 day ago1 min read


የካቲት 27፣2016 - በዩኔስኮ ለተመዘገበው የጢያ ትክል ድንጋይ ማስፋፊያ ቃል የተገባው ገንዘብ በታቀደው ጊዜ መሰብሰብ ባለመቻሉ፤ የማስፋፊያ ስራውን እንዳዘገየው ተነገረ
በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) ለተመዘገበው የጢያ ትክል ድንጋይ መካነ ቅርስ ማስፋፊያ ቃል የተገባው ገንዘብ በታቀደው ጊዜ መሰብሰብ ባለመቻሉ፤ የማስፋፊያ ስራውን እንዳዘገየው...
Mar 6, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በብርቱ እየተሰራ ነው ተባለ
የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ በብርቱ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ በየዓመቱ ጥር 23 በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ ዞን የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል ከሀገር እውቅና...
Jan 31, 20241 min read


መስከረም 8፣2016 - የባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ለኢትዮጵያ 11ኛ የዓለም ቅርስ ሆኖ መስከረም 7፣2016 ተመዝግቧል
15 ዓመታት የፈጀው የባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን በተባባሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና እና የባህል ድርጅት /UNESCO/ በአለም ቅርስነት ማስመዝገብ ትናንት ተሳክቷል፡፡ ፓርኩ ሣውዲ አረቢያ ሪያድ...
Sep 19, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








