መስከረም 8፣2016 - የባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ለኢትዮጵያ 11ኛ የዓለም ቅርስ ሆኖ መስከረም 7፣2016 ተመዝግቧል
- sheger1021fm
- Sep 19, 2023
- 1 min read
15 ዓመታት የፈጀው የባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን በተባባሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና እና የባህል ድርጅት /UNESCO/ በአለም ቅርስነት ማስመዝገብ ትናንት ተሳክቷል፡፡
ፓርኩ ሣውዲ አረቢያ ሪያድ እየተካሄደ በሚገኘው 45ኛው የዬኔስኮ የዓለም ቅርስ ጉባዔ ላይ ቀርቦ ለኢትዮጵያ 11ኛ የዓለም ቅርስ ሆኖ መስከረም 7 2016 ዓ.ም ተመዝግቧል፡፡
በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments