top of page


ነሀሴ 7 2017 - ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ በናይሮቢ ኬንያ በተከፈተው የኢጋድ የሰላም እና የፀጥታ ኮንፍረንስ...
Aug 131 min read


ህዳር 4፣2017-70 በመቶው በስራ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች አንድ አራተኛው የስራ እድል አላገኙም ተባለ
ከኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር 70 በመቶው በስራ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች መሆናቸውን ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ከመካከላቸው ግን አንድ አራተኛው የስራ እድል አላገኙም፡፡ የህዝብ ብዛት በየዓመቱ 2 ነጥብ 6 በመቶ እያደገ...
Nov 14, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተናገረ
ከ2 ሳምንት በኋላ 35 የቻይና ኢንተርፕራይዞች አዲስ አበባ ይመጣሉ ተብሏል ወጣት ኢትዮጰያዊያን ስራ ፈጣሪዎችን በተለያየ መንገድ ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች...
Apr 30, 20241 min read


መጋቢት 10፣2016 - ወጣቶች በብዛት ለሳንባ ካንሰር ተጋላጭ እየሆኑ ነው ተብሏል
በሳንባ ካንሰር የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከመጨመሩ ባሻገር ወጣቶች በብዛት ለበሽታው ተጋላጭ እየሆኑ ነው ተብሏል፡፡ በሌሎች ሀገራት ከ65 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ የሚከሰተው የሳምባ ካንሰር ምን ዓይነት አጋላጭ...
Mar 19, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - ታዳጊ ተማሪዎችና ወጣቶች እየጎዳ ያለው የሀሺሽ ጉዳይ
አደንዛዥ ዕፅ የሚጠቀሙ የነርቭ እድገታቸው ገና በሂደት ላይ ያሉ በአስራዎች እድሜ የሚገኙ ታዳጊዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በአደንዛዥ ዕፅ ምክንያት ለአዕምሮ ህመም የሚጋለጡም ብዙ ናቸው ተብሏል፡፡ በዘርፉ...
Mar 18, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








