top of page


ነሀሴ 20 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ወደ የአፍሪካ ሀገሮች ገበያ ውስጥ ለመግባት እቅዴንና ቅድመ ዝግጅቶቼን አጠናቅቄአለሁ አለ
ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮዽያ ገበያ ወጥቼ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ገበያ ውስጥ ለመግባት እቅዴንና ቅድመ ዝግጅቶቼን አጠናቅቄአለሁ አለ። ኩባንያው በሀገር ውስጥ የዲጅታል አገልግሎት ከመስጠት አልፌ ከኢትዮጵያ ተሻግሬ...
Aug 261 min read


ሐምሌ 17 2017 - በኢትዮ ቴሌኮም ''ዘመን ገበያ'' በ3 ወር ውስጥ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል ተባለ
ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ወደ ገበያ ባስገባው በዘመን ገበያ በ3 ወር ውስጥ ብቻ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል ተባለ። ይህ የተሰማው ኩባንያው የዓመቱን ሪፖርት ለጋዜጠኞች በተናገረበት ወቅት ነው። ኩባንያው ዘመን...
Jul 241 min read


ህዳር 19፣2016 - የ5ጂ የሞባይል አገልግሎት በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ስራ ጀምሯል
የአምስተኛው ትውልድ የሞባይል አገልግሎት በሱማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ እና አዳማ በይፋ ለአገልግሎት ያበቃውን የዘመኑ የመጨረሻው የ5ኛ ትውልድ...
Nov 29, 20231 min read


ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት ተስማሙ
ኢትዮጵያ ውሃዋ ከሰፈር እስከ ሀገር እንዳይባክን፤ ወደ ውስጥም ወደ ውጪም የሚፈሰውን ጠብታ ውሃ ለመቆጣጠርና አጠቃላይ አሰራሩን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት...
Nov 9, 20231 min read


ነሐሴ 12፣2015 - ኢትዮ ቴሌኮም የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ በሀገር ቤት እንዲሰለጥን ምን አስቧል?
70 ሚሊዮን ግድም ደንበኛ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ በሐገር ቤት እንዲሰለጥን ምን አስቧል? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 18, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








