top of page


ነሐሴ 8፣2015 - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ የሚቆይ እንዲሆን ተጠየቀ
በአማራ ክልል የታወጀውና ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ይቀርባል ተብሎ የሚጠበቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ የሚቆይ እንዲሆን ተጠየቀ፡፡ ጥያቄውን ያቀረበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች...
Aug 14, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን...
Feb 3, 20231 min read
ታህሳስ 6፣ 2015- በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡ ከሁለቱ ክልሎች የልማት ማህበሮች ጋር ስምምነቱን ያደረገው አለም አቀፍ ትብብር...
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- የመስኖ ግድቦች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው በአማራ ክልል በመስኖ ለማልማት ከታቀደው ከግማሽ በላይ መሬት ጦም አዳሪ ሆኗል ተባለ
የመስኖ ግድቦች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው በአማራ ክልል በመስኖ ለማልማት ከታቀደው ከግማሽ በላይ መሬት ጦም አዳሪ ሆኗል ተባለ፡፡ የመስኖ ፕሮጀክቶችን በጊዜ ለማጠናቀቅ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራ የሕዝብ...
Dec 14, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page