top of page


ሐምሌ 21 2017 - መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ
ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው የ2ኛ ደረጃ የመምህራን አቅም ማሻሻያ ስልጠና የተሳተፉ መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ፡፡ ባለፈው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ...
Jul 281 min read


መጋቢት 25፣2016 - በትግራይ ክልል በትምህርት ገበታ ላይ ያለው የተማሪ መጠን 41 በመቶ ብቻ ነው ተባለ
በትግራይ ክልል በትምህርት ገበታ ላይ ያለው የተማሪ መጠን 41 በመቶ ብቻ ነው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡ በክልሉ 2.4 ሚሊዮን ተማሪ በትምህርት ገበታ ላይ መኖር...
Apr 3, 20241 min read


መስከረም 7፣2016 - መምህራን ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረ
ዘንድሮ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለሚደረገው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ብቁ እንደሆኑ የአዲስ አበባ መምህራን ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡ ትምህርት ቤቶች ደረጃቸው እንዲሻሻልም በክረምቱ ወራት...
Sep 19, 20231 min read


ነሐሴ 5፣2015 - ለአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ብቁ መምህራን እጥረት እንዳጋጠመ ተነገረ
አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ስራ ከጀመረ በኋላ ደረጃውን የሚመጥን ብቁ መምህራን እጥረት እንዳጋጠመው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡ 4 ሺህ መምህራን ስልጠና ላይ ናቸው ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን...
Aug 11, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page