top of page


ቅምት 27፣2016 - በኢትዮጵያየአህያ ቄራ እና የአህዮቹ መመናመንም በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ የማህበረሰብ ጫና በእጅጉ እንደሚያበረታው ተነግሯል
በኢትዮጵያበመንግስት ዕውቅና ተሰጥቶት ስራ የጀመረው የአሰላ የአህያ ቄራ ምንም እንኳን ለውጭ ገበያ ታስቦ ቢከፈትም ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በአሰላ አካባቢ ያሉ ስጋ ቤቶችም ስጋውን ለሽያጭ ሲያቀርቡ እንደተገኙ ብሩክ...
Nov 7, 20231 min read


ጥቅምት 27፣2016 - የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ
በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የአዕምሮ ህመም በማከም ችግሩ ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ማድረግ ቢቻልም የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡ የዚህም ተፅእኖ...
Nov 7, 20231 min read


ጥቅምት 24፣2016 - ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ተስፋው ግን የትኛውን ወደብ እንደሆነ አልተጠቀሰም፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 4, 20231 min read


ጥቅምት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሳውድ አረቢያ በሳውድአረቢያ ለጋዛ ተፈናቃይ ፍልስጤማውያን መደገፊያ የገንዘብ እርዳታ ማሰባሰብ ተጀመረ፡፡ ንጉስሳልማን እና አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን የእርዳታ ማሰባሰቡ ዋነኞቹ አቀላጣፊዎች እንደሆኑ አረብ...
Nov 3, 20231 min read


ጥቅምት 23፣2016 - የቻይና መንግስት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ የትምህርት እድል ልሰጥ ነው አለ
የድህረ ምረቃ እድል ስምምነቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ተፈራርሟል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የድህረ ምረቃ የትምህርት እድል ዩኒቨርሲቲው መምህራንን...
Nov 3, 20231 min read


ጥቅምት 23፣2016 - ሰራተኞቼ ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎች አለመገኘት ነው ሲል የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ
የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡ ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር...
Nov 3, 20231 min read


ጥቅምት 22፣2016 - በኢትዮጵያ ምርታማነትን በተመለከተ የሚሰጡ አሃዛዊ ቁጥሮች ትክክለኛነት ላይ ጥርጣሬ ይሰማል
በኢትዮጵያ ምርት እና ምርታማነትን በተመለከተ የሚሰጡ አሃዛዊ ቁጥሮች ትክክለኛነት ላይ ጥርጣሬ ይሰማል፡፡ ይህን ያህል ተመርተ፣ ይህን ያህል ታረሰ ተብሎ ይነገራል፤ መረጃ አሰባሰቡ ላይ ግን ጥያቄ ይነሳል፡፡ ተህቦ...
Nov 2, 20231 min read


ጥቅምት 22፣2016 - የቱሪዝም ዘርፉን ለማዘመን መንግስት አጥብቄ እየሰራሁ ነው አለ
የቱሪዝም ሚኒስቴር ለተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ሀገሪቱ ያላትን የቱሪዝም ሀብት ባስተዋወቀበት ፕሮግራም ተገኝተን ነው ይህንን የሰማነው። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አቶ ስለሺ ግርማ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ...
Nov 2, 20231 min read


ጥቅምት 22፣2016 - የልማት ድርጅቶች ወረቀት አልባ የግዥ ሥርዓት እንዲከተሉ ለማስገደድ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ እስከ አሁን አልፀደቀም
ሁሉም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ወረቀት አልባ የግዥ ሥርዓት እንዲከተሉ ለማስገደድ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ እስከ አሁን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አልፀደቀም። አዋጁ በቶሎ እንዳይፀድቅ አድርገዋል ከተባሉ ምክንያቶች...
Nov 2, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ኢትዮጵያ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳ
በኢትዮጵያ በሶስት ዓይነት ጀርሞች የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ሀገሪቱ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳየ፡፡ እጅን ባለመታጠብ ፣ አብስሎ ባለመመገብ እና በመሳሰሉት ምክንያት በጀርም የተበከለ ስጋ...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - በዲጂታል መላ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ የፈጠራ ስራዎች ለእይታ ቀረቡ
በዲጂታል መላ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ የፈጠራ ስራዎች ለእይታ ቀረቡ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚደግፉ የፈጠራ ስራዎችን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ ብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - አዲስ አበባ ያለባትን የቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች
አዲስ አበባ ያለባትን የደረቅም ሆነ ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - የሱዳንን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000 በላይ ደርሰዋል ተባለ
በሱዳን ያለውን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000 በላይ ደርሰዋል ተባለ፡፡ የካርቱሙን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በጦርነት ምክንያት ከሀገር የወጡ...
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - በአዲስ አበባ በ2 ዓመታት ዉስጥ 804 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል
በአዲስ አበባ በ2 ዓመታት ዉስጥ 804 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የትራፊክ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የግንዛቤ ስራ ይዣለሁ ብሏል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - የትምህርት ሥርዓቱ መውደቅ ለበረታው ሌብነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተነገረ
የትምህርት ሥርዓቱ መውደቅ በአገሪቱ ለበረታው ሌብነት ወይም ሙስና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተነገረ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - በዋግህምራ ዞን ድርቅ እያደረሰ ያለው ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ
በዋግህምራ ዞን የተከሰተው ድርቅ እያደረሰ ያለው ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ፡፡ ድርቁ ያስከተለው ረሃብ የሰው ህይወት እየነጠቀ ፣ እንስሳትንም እየገደለ መሆኑንን ሰምተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ግንዛቤ ዝቅተኛ መሆኑ ጥናት አሳየ
የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል አስገዳጅ ፖሊሲ እንዲወጣ ተጠይቋል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - ሹመኛ ሆነው ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ
የመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ ሙስና፣ ሙስና እየተባለ ጥናት ቢጠና ፣ ቢነገርም እርምጃው ላይ ግን እንዳልተበረታ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናግሯል፡፡ ያሬድ...
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት19፣2016 - ''የአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በተለያየ ደረጃና ጊዜ የትጥቅ ግጭት ተካሂዶባቸዋል'' ኢሰመኮ
በአማራ ክልል የቀጠለው የትጥቅ ግጭት በአየር መሣሪያ (ድሮን) ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በደረሰ ጥቃት በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ተናገረ፡፡...
Oct 30, 20234 min read


ጥቅምት19፣2016 - ማህበራዊ ተቋማት እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የህገወጥ ስደት አበረታች መሆናቸው ችግሩን አባብሶታል ተብሏል
በተጠናቀቀውበጀት ዓመት በህገወጥ መንገድ ከሀገር ወጥተው ባስቸጋሪ ሁኔታ የቆዩ ከ135,000 በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልስዋል፡፡ በሌላበኩል በዚሁ ዓመት በህጋዊ መንገድ 100,000 ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት...
Oct 30, 20231 min read


ጥቅምት 19፣2016 - ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሺያንነት በግል ስልጠና ሊሰጥ ነው ተባለ
በአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሺያንነት ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በግል ስልጠና ሊሰጥ ነው ተባለ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 30, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








