top of page


ጥር 8፣2016 - ሆን ብሎ መረጃ ያልሰጠ ሹመኛ በህግ የሚጠየቅበት የመረጃ ነፃነት አዋጅ እየተረቀቀ እንደሆነ ሰምተናል
መንግስት ምን ሰራ? ምንስ ለመስራት አስቧል? ምን እየተካሄደ ነው? በሚሉና በሌሎች ጉዳዮች የሀገሬው ሰው መረጃ የማግኘት መብት አለው፡፡ ይሁን እንጂ መገናኛ ብዙሃንን ጨምሮ መረጃ የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች እና ተቋማት...
Jan 17, 20241 min read


ጥር 8፣2016 - አይቴል ሞባይል አዲስ ስሪት ምርቱን ይፋ አደረገ
የኤሌክትሮኒከስ ምርቶች ከሚያቀርቡ ታላላቅ የሞባይል አምራች ኩባያዎች አንዱ በሆነው ትራንሽን ኩባንያ የሚመረተዉ አይቴል ሞባይል አዲስ ስሪት ምርቱን ይፋ አደረገ፡፡ አዲስ ስሪቱ የአይቴል ሞባይል ቀፎ የላቁ የሆኑ...
Jan 17, 20241 min read


ጥር 7፣2016 - በኢትዮጵያ ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የመቀንጨር ችግር ያለባቸው ናቸው ተብሏል
በኢትዮጵያ ከምግብና ሥርዓተ ምግብ ጋር በተገናኘ እስካሁን በርካታ ስራዎች ተከውነዋል፤ የመጡም ውጤቶች አሉ ነገር ግን አሁንም በሀገሪቱ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የእድገት አለመጣጠን...
Jan 16, 20241 min read


ጥር 6፣2016 - በደላሎች የሚዘወረውን የቤት እና የመኖሪያ ቤት ዋጋን ተመንን ወደ መንግስት ለማዞር እቅድ መያዙም ተሰምቷል
መሬት የህዝብ እና የመንግስት ነው ተብሎ በህገ መንግስት ቢደነገግም በተለይ ከከተማ መሬት ተጠቃሚው ደላላ ነው እየተባለ በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡ የተነገረውን ያህል ግን እርምጃ አልተወሰደም በሚል ቅሬታም ሲቀርብ...
Jan 15, 20241 min read


ጥር 6፣2016 - በኢትዮጵያ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች አሁንም በዶላር ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ለእዚህም በህክምና መሳሪያዎች ወይም ግብአቶች ምርት ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሃብቶች ቁጥር...
Jan 15, 20241 min read


ጥር 2፣2016 - የኢትዮጵያን ሲቪል ማህበረሰብን ያግዛል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያግዝ ነውም ተብሎለታል። ይህ የተባለው በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ ሊከወን የታሰበው ፕሮግራም ይፋ በሆነበት ወቅት ነው። ፕሮግራሙን...
Jan 11, 20241 min read


ታህሳስ 30፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአለም_የጤና_ድርጅት የአለም የጤና ድርጅት ወደ ሰሜናዊ ጋዛ መድሐኒት ማቅረብ አልቻልኩም አለ፡፡ ድርጅቱ ወደ ስፍራው መድሐኒት ለማድረስ ከእስራኤል በኩል የደህንነት ዋስትና አላገኘሁም ማለቱን TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡...
Jan 9, 20241 min read


ታህሳስ 29፣2016 - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የቀረበበትን ውንጀላ አስተባብሏል
ለጅቡቲ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያቀርበው የሁርሶ ኤሌክትሪክ ኃይል መስፋፊያ ጣቢያ ተገቢ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጣቢያውን በተመለከተ የቀረበበትን ውንጀላ አስተባብሏል፡፡ ቴዎድሮስ...
Jan 8, 20241 min read


ታህሳስ 29፣2016 - የላንሴት ሆስፒታል ሰራተኞች በደም እጦት ምክንያት ታካሚዎች እንዳይጎዱ በገና በዓል ዋዜማ ደም ሲለግሱ ውለዋል
በኢትዮጵያዊያን ሐኪሞች የጋራ ባለሃብትነት የተቋቋመው የላንሴት ስፔሻላይዝድ የሕክምና ማዕከል ሰራተኞች በገና በዓል ዋዜማ ደም ሲለግሱ ውላዋል። ሆስፒታሉ ባለፉት 3 ዓመታት ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ...
Jan 8, 20241 min read


ታህሳስ 27፣2016 -የበዓል ገበያ -ሾላ ገበያ
የበዓል ሸመታውን በተመለከተ ከአዲሱ ገበያ ወረድ ብሎ በሚገኘው ሾላ ገበያ ያለውን የዶሮ ዋጋ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 6, 20241 min read


ታህሳስ 26፣2016 - የህብረት ስራ ማህበራት በርካታ ውስብስብ ችግሮችም አሉባቸው ተባለ
የህብረት ስራ ማህበራት ገበያን በማረጋጋት በኩል የእራሳቸው ሚና እየተጫወቱ ቢሆንም በርካታ ውስብስብ ችግሮችም አሉባቸው ተባለ። የብቃትና ተወዳዳሪነት ማነስ፣ የሃብት ብክነትና ዘረፋ እንዲሁም የፋይናንስ እጥረት...
Jan 5, 20241 min read


ታህሳስ 26፣2016 - የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ተብሏል
ለገናና ጥምቀት በዓላት የሚያስፈልጉ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለገበያ የቀረቡ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ግብይት እንዲፅም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ። የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ...
Jan 5, 20241 min read


ታህሳስ 25፣2016 - እየተገነባ ያለው የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል ተባለ፡፡
እየተገነባ ያለው የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል ተባለ፡፡ የፖሊስን ስነ ምግባር የሚሸረሽሩ ስራዎች ለማስተካከል እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ ይህ የተባለው የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 99...
Jan 4, 20241 min read


ታህሳስ 23፣2016 - ቡና ባንክ የ"ይቆጥቡ ይሸለሙ" ላይ ለተሳተፉ የዕጣ አሸናፊዎች ሽልማት ሰጠ
ቡና ባንክ በ3ኛው የ"ይቆጥቡ ይሸለሙ" ፕሮግራም ላይ ለተሳተፉ የዕጣ አሸናፊ መምህራን አና የጤና ባለሞያዎች ሽልማት ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት ወ/ሮ ፈጓታዬ ደምሴ የተባሉ የባንኩ ደንበኛ የቤት አውቶሞቢል አሸናፊ...
Jan 2, 20241 min read


ታህሳስ 22፣2016 - በየመድረኩ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን የሚሉት አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ
በየመድረኩ እና በየመግለጫው ጥራት ያለው አገልግሎት ለተገልጋዮች እንሰጣለን እያሉ የሚናገሩ አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት እስኪ ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ፡፡ ተቋማቱ የአገልግሎት፣ የምርት...
Jan 1, 20241 min read


ታህሳስ 18፣2016 - ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ መገንባት የጀመርኩት ማዕከል ለማቆም እየተገደድኩ ነው አለ
ምንም ረዳት የሌላቸውን 570 የአዕምሮ ህሙማንን የሚንከባከበው ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ለህሙማኑ ብዬ መገንባት የጀመርኩት ማዕከል በድጋፍ ማነስ ምክንያት ግንባታውን ለማቆም እየተገደድኩ...
Dec 28, 20231 min read


ታህሳስ 18፣2016 - የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷል
የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በትይዩ ገበያ ወይም በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷል፡፡ ይህም የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ስለመግባቱ የሚያሳይ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያዊያን እና...
Dec 28, 20231 min read


ታህሳስ 13፣2016 - ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እና የደመወዝ ግብር ቅነሳ
የምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች የግሽበት ግብር ስለመኖሩ ይናገራሉ፡፡ ይህም እስከ 35 በመቶ ከደመወዙ ላይ የስራ ግብር የሚቆረጥበትን ደመወዝተኛ ግሽበቱ ሌላ ተጨማሪ 35 በመቶውን ያሳጣዋል እንደማለት ነወ፡፡ ለዚህም ነው...
Dec 23, 20231 min read


ታህሳስ 12፣2016 - ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተሳታፊ መረጣ አላካሄድኩም ብሏል
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች በምክክሩ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች ለይቼያለሁ አለ፡፡ በቅርቡም አጀንዳ መለየት እጀምራለሁ ብሏል፡፡ ይሁንና በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተሳታፊ መረጣ...
Dec 22, 20231 min read


ታህሳስ 11፣2016 - ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ያላቸውን የንግድ እና የመሰረተ ልማት ትስስር ከማበርታት ባሻገር ለአህጉራዊ ሰላም እና እድገት ሊሰሩ ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ያላቸውን የንግድ እና የመሰረተ ልማት ትስስር ከማበርታት ባሻገር መልካም ንግግሮችን በማድረግና ሌሎች ጎረቤት ሀገራትንም በማካተት ለአህጉራዊ ሰላም እና እድገት ሊሰሩ ይገባል ተባለ፡፡ የጅቡቲ...
Dec 21, 20231 min read


ታህሳስ 10፣2016 - ሁለት የስደተኞች ጣቢያዎች የከተማ አካል ሊደረጉ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ሁለት የስደተኞች ጣቢያዎች ለአስተዳደር እንዲያመች በሚል ወደ ከተማነት ሊቀየሩ ነው ተባለ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMC
Dec 20, 20231 min read