top of page


ነሐሴ 19፣2015 -የፍጥነት ወሰንን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ
በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች ዋና መንስኤ የሆነውን የፍጥነት ወሰን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ፡፡ በተጨማሪም ሀገሪቱ ያላት የመንገድ ደህንነት ህግም ማሻሻያ ተደርጎለት ከ2016...
Aug 25, 20231 min read


ነሐሴ 19፣2015 - ብዙ የውሃ ፕሮጀክቶች በጊዜያቸው እየተጠናቀቁ አይደለም ተባለ
የውጪ ምንዛሪ እጥረት፣ የጥሬ እቃዎች ዋጋ መናር፣ የፀጥታ ችግርና ሌሎችም፤ የተያዙ የውሃ ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ አድርገዋል ተባለ፡፡ በተለይም የኤል.ሲ ፈቃድ መዘግየት ብዙ ፕሮጀክቶች በጊዜያቸው...
Aug 25, 20232 min read


ነሐሴ 18፣2015 - አዋሽ ባንክ ለ'ክፍታ ዩዝ ሳኮ' የፋይናንሻል ቴክኖሎጂ በነፃ ማቅረቡን ተናገረ
አዋሽ ባንክ በአምሪፍ ኸልዝ አፍሪካ እየተተገበረ ላለው ክፍታ ዩዝ ሳኮ የፋይናንሻል ቴክኖሎጂ በነፃ ማቅረቡን ተናገረ፡፡ ክፍታ ዩዝ ሳኮ ለወጣቶች ምቹ እና ተደራሽ የሆኑ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር አገልግሎቶችን...
Aug 24, 20231 min read


ነሐሴ 17፣2015 - የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ ድርጅቱ የሰብአዊ እርዳታ የሚከወኑ ተቋማት በግጭት ጊዜ ከጉዳት ሊጠበቁ እና ከለላ...
Aug 23, 20231 min read


ነሐሴ 16፣2015 - የሳውዲ አረቢያ የድንበር ጠባቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን መግደላቸው ተሰማ
የሳውዲ አረቢያ የድንበር ጠባቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን መግደላቸው ተሰማ፡፡ የሳውዲ ወሰን ጠባቂዎች ስደተኞቹን የገደሏቸው ከየመን በኩል ድንበር አቋርጠው ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመግባት በሞከሩበት...
Aug 22, 20231 min read


ነሐሴ 15፣2015 - በትግራይ ክልል በመጪዎቹ 2 ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ
በትግራይ ክልል በግብአት እጥረትና በምህራን አለመሟላት ምክንያት በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ፡፡ ለትምህርት ግብአት ማሟያ በቢሊየን የሚቆጠር ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ...
Aug 21, 20231 min read


ነሐሴ 12፣2015 - ዳሽን ባንክ በኢትዮጵያ ቀዳሚ የሚያደርገውን ቨርቹዋል ካርድ ይዞ መምጣቱን ተናገረ
ባንኩ ይህን አገልግሎት ይዞ የመጣው ከማስተርካርድ ጋር በመተባበር እንደሆነ ተናግሯል፡፡ ዳሽን ባንክ ትናንት ምሽት በተከናወነ ሥነ- ሥርዓት ያስተዋወቀው የቨርቹዋል ዓለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድ የተዘጋጀው ለዓለም...
Aug 18, 20231 min read


ነሐሴ 10፣2015 - ዛምቢያ ከፍተኛ መጠን ወርቅ የጫነን የውጭ ሀገር አውሮፕላን ያዝኩ አለች
የዛምቢያ የወንጀል መከላከል ሹሞች 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ ገንዘብ እና ከፍተኛ መጠን ወርቅ የጫነን የውጭ ሀገር አውሮፕላን ያዝን አሉ፡፡ ከጥሬ ገንዘቡ በተጨማሪ 602 የተለያዩ የወርቅ ጌጣ ጌጦችንም ይዘናል...
Aug 16, 20231 min read


ነሐሴ 5፣2015 - የውሃ የዲፕሎማሲ እና የኮሚኒኬሽን ስራን ዩኒቨርሲቲዎች ሊመሩት ይገባል ተብሏል
ከውሃ ጋር የተገናኘ የኮሚኒኬሽን እና የዲፕሎማሲ ስራን ምሁራን ተሰባስበው በሳይንሳዊ መንገድ መምራት ስላልቻሉ ኢትዮጵያ በአለም መድረክ ተጎጂ ሆናለች ተባለ፡፡ የውሃ የዲፕሎማሲ እና የኮሚኒኬሽን ስራን ዩኒቨርሲቲዎች...
Aug 11, 20231 min read


ነሐሴ 4፣2015 - ቤህነን ሊቀ መንበሩን ''ከሀላፊነት አባርሬአለሁ'' ሲል ሊቀመንበሩ በበኩላቸው ''እኔ ስራዬ ላይ ነኝ'' ብለዋል
የቤኒሻንጉል ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ቤህነን/ ሊቀ መንበሩን ከሀላፊነት አባርሬአለሁ ቢልም፤ ሊቀመንበሩ በበኩላቸው እኔ ስራዬ ላይ ነኝ ህግ የጣሱ ሰዎችን አግጃለሁ ብለዋል፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 10, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - ተደጋግሞ የሚከሰተው ግጭት እንዳሳሰባት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ተናገረች
በኢትዮጵያ እየታየ ያለው የሰላም እጦትና ተደጋግሞ የሚከሰተው ግጭት እንዳሳሰባት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ተናገረች፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በሰጠችው መግለጫ፤ ችግሮችን...
Aug 9, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 - የግብርናው ዘርፍ በፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው ተነግሯል
የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው መተዳደሪያው ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው የምጣኔ ሀብት አጥኚዎች ያስረዳሉ፡፡ የዘንድሮው አመት የማዳበሪያ እጥረት ደግሞ ችግሩን እንዳሳሰበው...
Aug 8, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 - በስትሮክ ሕመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
የሰውነት ክፍል እንዳታዘዝ በሚያደርገው የስትሮክ ሕመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ባልተለመደ ሁኔታ ወጣቶችም በበሽታው እየተያዙ ነው ተብሏል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 8, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ቀናት ወደ አማራ ክልል የሚደረጉ በረራዎችን ሰርዣለሁ አለ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ዓርብ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ)፣ ጎንደር፣ ላሊበላ እና ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች መሰረዙን ተናገረ፡፡ ወደሥፍራው ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞች ወደፊት በፈለጉት ቀን...
Aug 8, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 - የኒጀር የመንግስት ገልባጮች ለሀገሪቱ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ
በገልባጮቹ በጠቅላይ ሚኒስትር የተሾሙት ዓሊ ማሐማን ላሚን ዛይን እንደሆኑ ፒፕልስ ጋዜት ፅፏል፡፡ ላሚን ዛይን በተገለበጠው መንግስት የምጣኔ ሐብታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር እንደነበሩ ዘገባው አስታውሷል፡፡ የኒጀር...
Aug 8, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 -ደም አፋሳሽ ግጭቶች ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች በአስቸኳይና ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ፡፡ ግጭቶች ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጥሪ ያቀረበው የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
Aug 8, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - ጉዳያችን፡- ስለ ''አነቃቂ ንግግር'' - ክፍል 3
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ካለፉት ሳምንታት የቀጠለ ሲሆን የከተማችንን ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ይመለከታል። በከተማችን አነቃቂ ንግግር አድራጊና...
Aug 7, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - ኢጋድ በኬንያ ባካሔደው ጉባኤ ከፋኦ ጋር መፈራረሙ ተሰማ
ኢትዮጵያን ጨምሮ ከፍተኛ የምግብ ችግር ውስጥ ናቸው በተባሉ በኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ ያለውን ፈተና ለማለፍ ይረዳል ተብሎ በተዘጋጀው የኬንያ ጉባኤ ከፋኦ ጋር ስምምነት መፈረሙ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን...
Aug 7, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 -የአበባ ወጪ ንግድን የተመለከቱ ረቂቅ ህጎች እየተሰናዱ ነው
የአበባ ወጪ ንግድን ለማሳደግ የሚረዳ ሁለት ረቂቅ ህጎች እየተሰናዱ መሆኑ ተሰማ፡፡ አንደኛው ረቂቅ ህግ አበባ ወደ ውጪ ሲላክ የሚታሸግበትን እቃ መስፈርት የሚወስን መሆኑ ተነግሯል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣...
Aug 4, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 - ምርቶቹን የሚጠቀሙ የሴቶች ቁጥር 25 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳይቷል
በኢትዮጵያ የሴት ልጅ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የወር አበባ ከነውር መቆጠሩ አሁንም አልቀረም። በተለይ ትምህርት ባልተስፋፋበት፣ ሴቶች ዕድሜያቸው ለአካለ መጠን ሳይደርሱ ለጋብቻ በሚታጩበት የገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ የወር...
Aug 4, 20231 min read


በቂ የሕክምና ትምህርት ስልጠና የሚሰጡ ተቋማት ያሻሉ ተብሏል
የሕክምና አገልግሎትን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እና ከፍተኛና ዘመኑ የደረሰበትን ጥበብ ለመጠቀም የላቀ የህክምና ትምህርት መስፋፋት እንዳለበት ይነገራል፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ በኩል ብዙም አልገፋችበትም፡፡ በላቀ የሕክምና...
Aug 3, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








