top of page


የኢትዮዽያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ሁለተኛ አቅራቢ ሆኖ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ተሰማ።
ታህሳስ 15/2018 የኢትዮዽያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ሁለተኛ አቅራቢ ሆኖ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ተሰማ። ሳፊሪኮም ኢትዮዽያ ለደንበኞቹ የዋጋ ማሻሻያ ወይም የአገልግሎት ጭማሪ ማድረጉንም ከኦፕሬተሩ ሰምተናል። ጭማሪ ተደርጎበታል የተባለው የዳታ ጥቅል አገልግሎት ላይ ነው። ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ ይህንን ጭማሪ ያደረገው የኢንቨስትመንት እና የኦፕሬሽናል ወጪዎች ከፍ ማለታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ሰምተናል። ኩባንያው ለጊዜው ጭማሪ ያደረገበት የዳታ ጥቅል አገልግሎት ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ አልጠቀሰም። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን መናገሩ ይታወሳል፡፡ ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው ብሎ
Dec 24, 20251 min read


ሚያዝያ 28፣2016 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ሶስት ዓመታት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ሙዓለ ነዋይ ፈሰሰ ለማድረግ ማቀዱን ተናገረ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመጪዎች ሶስት ዓመታት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ሙዓለ ነዋይ ፈሰሰ ለማድረግ ማቀዱን ተናገረ። በዚህም 5 ሺህ የቴሌኮም ማማዎች እንደሚገነባ ኩባንያው ለሸገር በላከው መግለጫ ላይ ጠቅሷል። በሚቀጥሉት...
May 6, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

